Tenketem(ተንከተም)

የዚህ ዘመን ታላቁ ሊቅ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ ጸሎተ ሃይማኖትን በሚጣፍጥ ቋንቋ በማመሳጠር የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ስለ ጸሎተ ሃይማኖት ያላትን ትርጓሜ በስፋት የዳሰሱበት የተነተኑበት ድንቅ መፅሐፍ ነው። የሃይማኖትን ትርጓሜ መረዳትና ማወቅ የፈለገ ይህን መፅሐፍ ገዝቶ ቢያነብ ያተርፍበታል።

eBay